ቢሮውን ያግኙ

ለአብዛኞቹ አገልግሎቶች በመጀመሪያ የወረዳዎን ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት ይጎብኙ።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

እገዛ ከፈለጉ የወረዳዎን ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት ይጎብኙ።

ጥቃቅንና አነስተኛ

በቡድን ይደራጁ፣ የእያንዳንዱን አባል መረጃና ማስረጃ በኦንላይን ያስገቡ፣ ማመልከቻዎን በመከታተያ ቁጥር ይከታተሉ።